+ (251)923-28-68-37

ወደ ክ/ከተማችን እንኳን በደህና መጡ

እርሶን ለማገልገል ሁሌም ዝግጁ የሆነው የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር በተቋሙ የሚፈጠሩ የአገልግሎት ችግሮችን ለመፍታትና ወደ እርሶ ለመቅረብ ይህንን ገጽ አዘጅተናል፡፡

ራዕይ

የአገልጋይነት ባህሪ የተላበሰ፣ ብቁ፣ ነፃና ገለልተኛ ፐብሊክ ሰርቪስ በመገንባት ዘመናዊና ውጤታማ አገልግሎት በማቅረብ በ2022 ለአፍሪካ ከተሞች ተምሳሌት የሆነ ተቋም ተፈጥሮ ማየት

ተልዥኮ

አገልግሎትን ውጤታማ ማድረግ የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት ብቃትን መሰረት ያደረገ የሰው ሀብት ልማት፤ ስምሪትና አስተዳደር አገልግሎቶችን በመስጠት እንዲሁም ስትራቴጂክ ተኮር ተቋማትን በመገንባት የክትትል፣ ድጋፍና የቁጥጥር አገልግሎቶችን በመስጠት የአገልግሎት ውጤታማነትን በማሻሻል የህብረተሰቡን እርካታ ማሳደግ ነው.

የአሰራር መርሆችና እሴቶች

የሰው ኃይላችን ሀብታችን

 አገልጋይነት

 ብቃትና ሜሪት

 ነፃና ገለልተኛ

 ፈጠራና ልህቀት

 ቅልጥፍናና ውጤታማነት

 ብዙሃነትና አካታችነት.